Omexa Labs
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም is estimated to make <$100 per month from 14 downloads / mo, tracked daily on Peekly.
How Peekly estimates these figuresአሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አልሃምዱሊላህ! ይህ የቅዱስ ቁርአን መተግበሪያ ለሙስሊሞች እና ቁርአንን ለማንበብ፣ ለማዳመጥ፣ ለመረዳት እና ለማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ሙሉ በሙሉ ከበይነመረብ (Offline) የሚሰራ የቁርአን ትርጉም፣ ተፍሲር እና ድምፅ መተግበሪያ ነው። በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገነባው ይህ መ
Sign in to see this app's ad creatives
7 Aug → 8 Aug · best #107
Ads launched per month
Media mix
Sign in to access this metricAds launched per month
Estimated spend:
Sign in to see the ad creatives and library
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
አልሃምዱሊላህ! ይህ የቅዱስ ቁርአን መተግበሪያ ለሙስሊሞች እና ቁርአንን ለማንበብ፣ ለማዳመጥ፣ ለመረዳት እና ለማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ሙሉ በሙሉ ከበይነመረብ (Offline) የሚሰራ የቁርአን ትርጉም፣ ተፍሲር እና ድምፅ መተግበሪያ ነው።
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገነባው ይህ መተግበሪያ ለሁሉም የቁርአን አንባቢዎች እና አድማጮች ሙሉ የቁርአን ጥናት እና ማዳመጥ ተሞክሮ ያቀርባል።
የመተግበሪያው ዋና ዋና ገጽታዎች፦
📖 ሙሉ 114 ሱራዎች እና 30 ጁዝኦች
* ሙሉውን የቅዱስ ቁርአን ጽሑፍ በቀላል እና ግልጽ የአማርኛ ትርጉም እና ተፍሲር ያንብቡ።
* በ3 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የቁርአን ንባብ፣ ትርጉም እና ተፍሲር (አረብኛ፣ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ)።
* ቁርአንን በሱራ፣ በጁዝእ ወይም በገጽ (Page) ማንበብ።
* የመዲና ሙስሐፍ (Madinah Mushaf Reading Mode) እና ሌሎች የንባብ ገጽታዎች ልክ እንደ የታተመው ሙስሐፍ በገጽ ለማንበብ።
🎧 የድምፅ ቅሪዓት (Audio)
* ከ20 በላይ በሆኑ ታዋቂ እና ባማሩ ቃሪኦች (Reciters) ድምፅ ማዳመጥ።
* እያንዳንዱን አያት በተናጥል (አያ በአያ) ወይም ሙሉ ሱራ ማዳመጥ።
* ተጨማሪ የትርጉም፣ የተፍሲር፣ የድምፅ እና የሙስሐፍ ገጽታዎችን በቀላሉ ማውረድ።
🔍 በላቁ ሁኔታ መፈለግ (Advanced Search)
* በአረብኛ፣ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ፈጣን ፍለጋ ማድረግ።
* በሱራ ስም፣ በቁርአን ጥቅሶች፣ ከቃላቶች፣ ከትርጉሞች እና ከተፍሲሮች በቀላሉ ሰርች ማድረግ።
🎨 ምቹ ገጽታ እና ማስተካከያዎች (Customization & UI)
* ቀላል፣ ፈጣን፣ ዘመናዊ እና ለመጠቀም ምቹ የሆነ የተጠቃሚ በይነገጽ (UI)።
* የቀን እና የሌሊት (Light & Dark Mode) ገጽታዎች ድጋፍ።
* የፊደል መጠን፣ ቅርጸ-ቁምፊ (Fonts)፣ የመስመር ክፍተት እና የንባብ ገጽታዎችን ማስተካከል የሚቻልበት።
📌 ተጨማሪ ድንቅ ባህሪያት
* አያዎችን ቡክማርክ (Bookmark) ማድረግ፣ ማድመቅ (Highlight)፣ መቅዳት (Copy) እና ማጋራት (Share)።
* በንባብ ወይም በማዳመጥ ጊዜ የመጨረሻ ቦታዎን (Last Read/Listen) በራስ-ሰር ማስቀመጥ።
* በንባብ ወቅት ማስታወሻ መያዝ (Notes)።
* ሙሉ በሙሉ Offline መጠቀም የሚቻል።
📥 አሁን ያውርዱ!
"አልሁዳ" በእጅዎ ውስጥ ያለ ሙሉ የቁርአን ቤተመጻሕፍት ነው። ዛሬውኑ ያውርዱ እና በተሻለ የቁርአን ተሞክሮ ይጠቀሙ!
ከመተግበሪያው ከተጠቀሙ በኋላ ለሌሎችም በማጋራት እንዲጠቀሙበት ያድርጉ። እንዲሁም መተግበሪያውን 5 ኮከብ (⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመላክ እንድናሻሽለው ያግዙን።
አላህ (ሱ.ወ.) ከሁላችንም ይቀበል።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!
Rating & reviews
—
Monetization
Free
No in-app purchases detected
Similar apps
Education
Education
Education
Education
Education
Education
Education
Education
What's new
ቅዱስ ቁርኣን ትርጉም
How much does ቅዱስ ቁርአን ትርጉም make?
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም is estimated to make <$100 per month, according to Peekly's daily tracking.
How many downloads does ቅዱስ ቁርአን ትርጉም have?
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም has an estimated 14 downloads / mo on Google Play.
Is ቅዱስ ቁርአን ትርጉም free?
ቅዱስ ቁርአን ትርጉም is free to download.
Publisher
Omexa Labs
Category
Education
Compatibility
7.0
Size
—
Rating
Rated for 3+
Price
Free
Released
—
Last update
Aug 7, 2026
Languages
—
Sign in to see captured paywall screens